Wedasie Tube
@wedasietube
Người đăng ký
lượt xem
Video
API
9K
Bộ đếm người đăng ký YouTube trực tiếp
Loading Advanced Analytics...
Wedasie Tube
Welcome to Wedasie Tube. In this YouTube channel, you can find different videos about Ethiopian Orthodox Tewahedo Church celebrations, songs, events, and more. You can also find our church instruments' tutorial videos.
እንኳን ወደ ውዳሴ ቲውብ በሰላም መጡ፡፡ በዚህ ቻናል የተለያዩ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአላትን እና ዝማሬዎችን ያገኛሉ፡፡ በተጨማሪም የተለያዩ የቤተ ክርስቲያናችን የዜማ መሳሪያዎችን በቀላሉ ለመማር የሚያስችሉ ቪዲዮዎችንም ያገኛሉ፡፡ በመጀመሪያ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ የደውል ምልክቱን ቢጫኑ አዳዲስ ቪዲዮዎች ሲወጡ በቀላሉ ይደርስዎታል፡፡ በተጨማሪም በቻናላችን የሚወጡትን ቪዲዮዎች ከወደዱት ላይክ በማድረግ የሚሰማዎትን አስተያየት በመስጠትዎ እንዲሁም ቪዲዮዎችን ሼር በማድረግ ለሌሎች በቀላሉ እንዲዳረስ በማድረግዎ ከልብ እናመሰግናለን፡፡
Embed
Theo dõi subscriber YouTube theo thời gian thực. Thống kê live, lượt xem, creator và tìm kiếm username nhanh chóng.
Video
የሰኔ ሚካኤል ዝማሬዎች በሊቀ ማዕምራን ልሳነ ወርቅ 2026
Uploaded
259
lượt xem
9
Likes
0
Comments
About RealtimeSubCount.com
Theo dõi subscriber YouTube theo thời gian thực. Thống kê live, lượt xem, creator và tìm kiếm username nhanh chóng.